ዋሽንግተን —
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር ይልቃል ጌትነት በአሁኑ ወቅት እዚህ ዩናይት ስቴትስ ውስጥ ይገኛሉ። ቀደም ሲልም በካናዳ ቆይታ አድርገዋል።
የቃለ-ምልልሱን የመጀመርያ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በፓርቲው ውስጥ አለ ስለሚባለው አለመግባባትና በፓርቲው ውስጥ አለ ስለሚባለው ችግር፣ በአሁኑ ወቅት የፓርቲው መሪው ከኢትዮጵያ ውጪ መሆንም እያነጋገረ መሆንን፣ በነዚህ እና ሌሎች ጉዳዮች የሰጡት ማብራርያ በሁለተኛው ክፍል ቃለ-ምልልሱ ያዳምጡ።