በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንትራት ቅጥር የሚሠሩ መምሕራን አጠቃቀም በሚመለከት አለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተከፈተ


ፋይል- አዲስ አበባ
ፋይል- አዲስ አበባ

ከሰሃራ በስተደቡብ ባሉ የአፍሪቃ ሃገሮች በኮንትራት ተቀጥረው የሚያስተምሩ መምህራንን አገልግሎት፥ በትምህርት ስርዓት ውስጥ ያለውን ድርሻና የሚያሳድረውን ተፅእኖ መርምሮ ለፖሊሲ አውጭዎች ሀሳብ የማቅረብ ዓላማ ያለው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አባባ ተከፍቷል።

በኮንትራት ቅጥር የሚሰሩ መምህርን አጠቃቀም በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ አንዱ ፈተና እንደሆነ ተጠቁሟል።

አዲስ አበባ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ማእከል በአፍሪካ አዳራሽ ዛሬ ረፋድ ይህ የኮንትራት መምህራን አጠቃቀም የሚመረምር አለም አቀፍ ጉባኤ ሲከፈት የተሰራጩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በ21ኛ ምእትአመት አለም ለመምህራን ያላት ፍላጎት በእጅጉ ከም ማለቱን ያመለክታሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በኮንትራት ቅጥር የሚሠሩ መምሕራን አጠቃቀም በሚመለከት አለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG