በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞባይል ኢንተርኔት በኢትዮጵያ


በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሰሞኑን የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ መኖሩን ተጠቃሚዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።

የኢትዮጵያ መንግሥት መቆራረጡ የተከሰተው በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ምክንያት ለመሆኑ በይፋ የተናገረው ምንም ነገር የለም።

ነገር ግን ከወራት በፊት በመንግስት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በኩል መንግሥት ለአጭር ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ኢንተርኔት መዘጋቱን አምኖ ነበር።

በለፍ ተቀደም ወደተለያዩ አካባቢዎች ደውለን ስለሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ጠይቀናል።

በማኅበራዊ ሚዲያና ይህንኑ አስመልክቶ በፌስ ቡክ ገፃችን ላቀረብነው ጥያቄ የተሰጡትን አስተያየቶች በማካተት የጠናከረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የሞባይል ኢንተርኔት በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:57 0:00

XS
SM
MD
LG