በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን

ዛሬ እ.አ.አ. አቆጣጠር ማርች ስምንት ማለት መጋቢት ስምንት በዓለምአቀፍ ደረጃ የሚከበር የሴቶች ቀን ነው። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እ.አ.አ. በ 1975 ዓ.ም. ዕላቱን የሴቶች መብትና የአለም አቀፍ ሰላም የሚታሰብበት እንዲሆን ሰየመው። በ 1977 ዓ.ም. ደግሞ በመንግስታቱ ድርጅት በውሳኔነት ጸደቀ። በሴቶች ጉዳዮች በኩል የታዩ መሻሻሎች የሚንጸባረቁበት፣ አስፋላጊ ለውጦች እንዲደረጉ ጥሪ የሚቀርብበት፣ በአለም ደረጃ ለጾታ እኩልነት ለሚሰሩ ሴቶች ብርታትና ቁርጠኝነት እውቅና የሚሰጥበት እለት ነው።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG