በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ልጃገረዶችን ትምህርት ከሚነፈጉ ዘጠኝ የአፍሪካ ሀገሮች አንዷ ናት

ፎቶ ፋይል፡- የልጃገረዶች ትምህርት
ፎቶ ፋይል፡- የልጃገረዶች ትምህርት

በመላው ዓለም ከ1 መቶ ሠላሳ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ልጃገረዶች ዛሬም የመማር ዕድል አንደሌላቸው አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

በመላው ዓለም ከ1 መቶ ሠላሳ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ልጃገረዶች ዛሬም የመማር ዕድል አንደሌላቸው አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

ልጃገረዶች በአብዛኛው የትምህርት ዕድል የሚነፈጉባቸው ሀገሮች ካላቸው አሥር ሀገሮች መካከል ዘጠኙ በአፍሪካ የሚገኙ ሲሆኑ አንዷ ኢትዮጵያ ናት፡፡

“ዋን ካምፔን” የተሰኘ ድርጅት ያደረገው ጥናት እንደሚለው ከሆነ አሁን ያለው የልጃገረዶች የትምህርት ሁኔታ ድኅነትንን እንዲቀጥል የሚያደርግ ዓለማቀፋዊ ቀውስ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያ ልጃገረዶችን ትምህርት ከሚነፈጉ ዘጠኝ የአፍሪካ ሀገሮች አንዷ ናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:35 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG