ዋሺንግተን ዲሲ —
በዚሁ ርእስ የሚመክርና የመፍትሔ ሃሳብ የሚያመነጭ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት የስብሰባ ማዕከል ተጀምሯል።
ዘጠና ሰባት ከመቶ የሚሆነውን ህዝብ የሚወክሉ የሃገሪቱ ሰባት ዋና ዋና ሃይማኖቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለወራት የዘለቀውን አለመረጋጋት ለማስቆም ለሰላሙ ሂደትም የበኩሉን ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን ይናገራል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።