በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃሪስ ከአንዳንዱ ግራ ዘመም አቋማቸው ገሽሸ ለማለት የወሰዱትን እርምጃ ተከላከሉ


የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ
ኻሪስ ከአንዳንዱ ግራ ዘመም አቋማቸው ገሽሸ ለማለት የወሰዱትን እርምጃ ተከላከሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:13 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ በምርጫ ዘመቻቸው የመጀመሪቸው የሆነውን የቴሌቭዢን ቃለ መጠይቅ ትላንት ሐሙስ የሰጡ ሲሆን፣ በኢሚግሬሽን ጉዳይ ጠንከር ያለ አያያዝ እንዲሚኖራቸው እና አሜሪካ ለእስራኤል የምትሰጠውን የጦር መሣሪያ እንደማትከለክል ተናግረዋል። አስማሚ አመለካከት ለመያዝ ሲጥሩም ቢሆን "ከማምንባቸው እሴቶቼ ዝንፍ አላልኩም" ሲሉ አጽንዖት ሰጥተው ተከላክለዋል።

በዚህ ዙሪያ አሶሽዬትድ ፕሬስ እና የአሜሪካ ድምፅ ያጠናቀሩትን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG