በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሔሪኬን “ማርያ” በፖርቶሪኮ

የዩናይትድ ስቴትስ የሔሪኬን ማዕካል በገለፀዋ መሰረት “ማርያ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ብርቱ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎ ነፋስ ከፊል ፖርቶሪኮን በርትቷል።

የዩናይትድ ስቴትስ የሔሪኬን ማዕካል በገለፀዋ መሰረት “ማርያ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ብርቱ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎ ነፋስ ከፊል ፖርቶሪኮን በርትቷል። በ 4መለኪያ የተፈረጀው ሔሪኬን ውድመትና የጎርፍ መጥለቅለቅ አድርሷል።
በፖርቶሪኮ ታሪካ ላይ ከደረሱት ከባድ አውሎ ነፋሶች አንዱ ነው የተባለው ማሪያ ዛሬ በሰዓት 220 ኪሎ ሜትር ያህል ተወንጭፏል። ከአውሎ ነፋሱ ጋር የተቀላቀለው ከባድ ዝናብም አደጋኛ የጎርፍ መጥለቅለቅና የመሬት መደርመስ አስከትሏል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG