በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሂዩማን ራይትስ ዋች በደቡብ ሱዳን ወህኒ ስለሚገኙ እስረኞች


Human Rights Watch Logo
Human Rights Watch Logo

በደቡብ ሱዳን ከመጠን በላይ የተጨናነቁ ወህኒ ቤቶች የሚገኙት ብዙ ሺህ እሥረኞች ለኮሮናቫይረስ መዛመት የተጋለጡ ስለሆኑ መንግሥት የክስ ሂደት ያልተጀመረባቸውና አብዛኛውን የእሥራት ቅጣት የፈጸሙትን እንዲለቅ ሂዩማን ራይትስ ዋች ተማፀነ።
ወህኒ ቤቶቹ እጅግ የተጨናነቁ ንጽህና የጎደላቸውና በቂ የህክምና አገልግሎት የሌላቸው በመሆኑ ለቫይረሱ መዛመት አመቺ እንደሆኑ ነው ሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ይሳሰበው።

XS
SM
MD
LG