Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
በዌስት ባንክ የሚኖሩ የአይሁድ ሰፋሪዎች ዶናልድ ትረምፕ መመረጣቸውና ማይክ ሃካቢን በእስራኤል የአሜሪካ አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን በደስታ ተቀብለውታል። ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው ለመቀላቀል እና በጋዛ ውስጥ ሳይቀር የሰፈራ መንደር ለመገንባት ተስፋ እንዳላቸው ይናገራሉ።
የቪኦኤ ዘጋቢ ሊንዳ ግራንድስቴን ከዌስት ባክን ከዱሚም የሰፋሪዎች መንደር ያጠናቀረችውን ዘገባ ነው፡፡
መድረክ / ፎረም