በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰመጉ ሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማካሄድ መብቱ እንዲከበር ጥሪ አቀረበ


 የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ)
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ)

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) የሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ መብት እንዲከበር አላስፈላጊ ያላቸው የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሀይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ።

በሰብዓዊ መብቶች ተማጓቾች ላይ እየተካሄደ እንደሚገኝ የገለጸው ማሸማቀቅ፣ ወከባና እስራት እንዲቆም ሰመጉ ጥሩ አቅርቧል።

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ባወጣቸው መግለጫዎች የሀገሪቱ ሕገ-መንግሥትና በፊርማ የተቀበለቻቸውን የአፍሪካ እና የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድንጋጊዎች በመጥቀስ ዜጎች በሚያካሂዷቸው የተቃውሞ ሰልፎች ላይ የፀጥታ አካላት ከመጠን ያለፈ ሀይል እንደሚጠቀሙ አመልክቷል።

የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነት ሰላማዊ ሰልፎቹ ሰላማዊ አልነበሩም ይላል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሰመጉ የሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማካሄድ መብት እንዲከበር ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00

XS
SM
MD
LG