አዲስ አበባ —
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ ከአውሮፓ ኅብረት የሁለት መቶ ሺህ ዩሮ እርዳታ አግኝቷል፡፡
ድርጅቱ ባገኘው ድጋፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘግተው የቆዩ ቢሮዎቹን እንደሚከፍት አስታውቋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡