በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለጥምቀት የሆሳዕና ችግር ተፈታ

በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጥምቀተ ባህርና የህዝብ ገበያ ሥፍራ እየተባለ ሲያወዛግብ የነበረው ፍጥጫ በመንግሥትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሲቲያን መካከል በተደረገ ሥምምነት እልባት ማግኘቱ ተገለጸ
በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጥምቀተ ባህርና የህዝብ ገበያ ሥፍራ እየተባለ ሲያወዛግብ የነበረው ፍጥጫ በመንግሥትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሲቲያን መካከል በተደረገ ሥምምነት እልባት ማግኘቱ ተገለጸ

በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጥምቀተ ባህርና የህዝብ ገበያ ሥፍራ እየተባለ ሲያወዛግብ የነበረው ፍጥጫ በመንግሥትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሲቲያን መካከል በተደረገ ሥምምነት እልባት ማግኘቱን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ከንቲባና የሃዲያ እና ስልጤ ዞን ሃገረ-ስብከት ኃላፊዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።

ለጥምቀት የሆሳዕና ችግር ተፈታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:19 0:00

XS
SM
MD
LG