Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች መሪዎች ዶናልድ ጄ ትረምፕ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክት አስተላልፈዋል።
መሪዎቹ ትረምፕ በሰላም ጉዳይ እንደሚሰሩ እና አዲስ የትብብር ምዕራፍ እንደሚከፍቱ ተስፋ እናደርጋለን ብለዋል።
መድረክ / ፎረም