በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ ጥናት - የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የአየር ሁኔታ በቀጣዮቹ ዓመታት እየከፋ ይሄዳል


Corn crop on parched dirt/Drought
Corn crop on parched dirt/Drought

አዲስ የጥናት ዘገባ የአፍሪቃ ቀንድ አከባቢ እርጥበት እያገኘ ይሄዳል የሚለውን በኮምፑተር የወጣውን ሞዴል የሚጻረር ጥናት መሆኑ ታውቋል።

የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የአየር ሁኔታ በቀጣዮቹ አመታት እየከፋ እንደሚሄድ አንድ አዲስ የወጣ ጥናት ገልጿል።

በተለይም የሶማልያ፣ የጂቡቲና የኢትዮጵያ የአየር ሁኔታ እየሞቀና እየተለወጠ እንደሚሄድ አዲሱ ጥናት አመላክቷል።

አዲሱ የጥናት ዘገባ የአፍሪቃ ቀንድ አከባቢ እርጥበት እያገኘ ይሄዳል የሚለውን በኮምፑተር የወጣውን ሞዴል የሚጻረር ሆኗል። የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የእንግሊዘኛ ክፍል ባልደረባችን ጆ ዲካፑአ ያጠናከረዋን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች። ከተያያዘው ይድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

አዲስ ጥናት - የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የአየር ሁኔታ በቀጣዮቹ አመታት እየከፋ ይሄዳል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:57 0:00

XS
SM
MD
LG