No media source currently available
ደቡብ አፍሪቃ ከመጀምርያውም ቢሆን ኤችአይቪ/ኤድስ(HIV/AIDS) ተስፋፍቶባት የነበረች ሃገር ስትሆን በሽታው አሁንም ቢሆን ለሞት ስለ መዳረጉ ጉዳይ ብዙም አይነገርም። በመሰረቱ በኤድስ(AIDS) ከሚሞቱት ሰዎች 93 ከመቶ የሚሆኑት በስህተት በሌላ በሽታ እንደሞቱ ተደርጎ እንደሚነገር የእንግሊዜኛው ክፍል ባልደረባችን ጆ ዲካፑአ ጠቁሟል። አዳነች ፈሰሀየ ታቀርበዋለች።