Print
@HenokFente በትግራይ ክልል ተቃዋሚ የሆነው አረና አባሎቼና ደጋፊዎቼ ድብደባና እስራት እየደረሰባቸው ነው በማለት የምርጫ ዘመቻውን ማቋረጡን አስታውቋል።