አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በኬንያ የጣለው ከባድ ዝናም በ10ሺሕዎች ላይ ጉዳት አደረሰ
በኬንያ የጣለው ከባድ ዝናም ያስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት፣ በመላ አገሪቱ በሚገኙ በዐሥር ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያደርስ፣ በሞምባሳ ወደብ ላይም፣ የጭነት አገልግሎት እንዲቋረጥ አድርጓል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም