በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሐሰተኛ እና ጥላቻ አዘል መረጃ አሰራጭተዋል” የተባሉ ስድስት ወጣቶች ተፈረደባቸው


“ሐሰተኛ እና ጥላቻ አዘል መረጃ አሰራጭተዋል” የተባሉ ስድስት ወጣቶች ተፈረደባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:28 0:00

የራሳቸው ያልኾነ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ስያሜዎችን በመጠቀም፣ ሐሰተኛ እና የጥላቻ መልዕክቶችን የያዙ መረጃዎችን አሰራጭተዋል፤ የተባሉና በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ በሚገኝ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ የተባሉ ስድስት ወጣቶች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ። በፍርዱ ያልተስማሙት የተከሳሾቹ ጠበቃ ደግሞ ይግባኝ እንደጠየቁ ተናግረዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG