በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሃዋሳ የበዓል ገበያው እጅግ መናሩ እየተነገረ ነው


በሃዋሳ የበዓል ገበያው እጅግ መናሩ እየተነገረ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

“ወትሮም ሲንር የሰነበተው የፍጆታ ቁሳቁሶች እና ምርቶች ዋጋ በበዓል ገበያም ተባብሷል” ሲሉ የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የሃዋሳ የበዓል ሸማቾች «ጨምሯል» ከሚሉት ዋጋ ባለፈ ካለፉት ዓመታት ጋር አንፃር የደበዘዘ እና ያ የተለመደው ድምቀት የማይስተዋልበት እንደሆነ መታዘቡን ገልጦ ገበያውን ተዘዋውሮ የተመለከተው የሃዋሳ ሪፖርተራችን ዮናታን ዘብዴዎስ የሚከተለውን ዘግቧል።

XS
SM
MD
LG