በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃዋሳ ለምርጫ ተዘጋጅታለች


ሀዋሳ
ሀዋሳ

በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ አሸናፊም ተሸናፊም ፓርቲዎች ሰላማዊ እና የሰለጠነ ፖለቲካ በማስቀደም ሃገራዊ ኃላፊነት እንዲወጡ ሃሳባቸውን ለቪኦኤ ያካፈሉየሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አሳበዋል።

ነዋሪዎች ተመዝግበው ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን ገልጠዋል።በሃዋሳ ከተማ ከ234 ሺህ በላይ ዜጎች ድምፅ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሃዋሳ ለምርጫ ተዘጋጅታለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00


XS
SM
MD
LG