No media source currently available
በሀዋሣ ከተማና ሲዳማ ዞን ሐምሌ 11 በተፈፀመ የወንጀል አድራጎት ተጠርጥረው በታሰሩ ግለሰቦች ጉዳይ ፖሊስ ለተጨማሪ ምርመራ ለ14 ቀናት እንዲራዘም ላቀረበው የጊዜ ቀጠሮ ጥያቄ ጉዳዩን የሚያየው ችሎት አራት ቀናት ፈቅዷል።