ድሬዳዋ —
በተቃውሞው ሁለት ተማሪዎች መጎዳታቸውን የገለፁት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዩኒቨርሲቲው ከአመሻሽ ጀምሮ መረጋጋቱን ገልፀዋል።
በተቃውሞ ሰልፉ ኦሮምኛ ፌደራል ቋንቋ እንዲሆን እና ሌሎችም ጥያቄዎች መነሳታቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው አመልክተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።