የሐረሪ ሴቶች በአደባባይ የሚደምቁበትን ዘመናት ያስቆጠረ የሸዋሊድ በዓል፣ በመዝሙር፣ በጭፈራ እና በዳንስ አክብረዋል። የዘንድሮው በዓል፣ ከሦስት ወር በፊት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ኾኖ ከተመዘገበ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረ ነው፡፡ ሸዋሊድ፣ በሐረሪ ክልል ብቻ ሳይኾን፣ ከሌሎች የአገሪቱ ክልሎች እና ከውጭ ሀገራት ጭምር የመጡ ታዳሚዎች የተሳተፉበት ነበር።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም