የሸዋል ኢድ ክብረ በዓል በሐረሪ ክልል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ከሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች እና ከውጭ ሃገራትም ጭምር በበዓሉ ላይ ተሳትፈዋል። ሸዋል ኢድ ከዚህ ቀደም የሐረሪ ሴቶች ባላቸው አልባሳትና መዋቢያዎች አጊጠው በአደባባይ ሲጨፍሩ የሚውሉበት ብቸኛ ቀን ስለነበር ወንዶች ሴቶችን በግላጭ የሚያዩበት ብቸኛ አጋጣሚ እንደነበር ተሳታፊዎች ይናገራሉ። በዚህም ምክኒያት በዓሉ እንደ መተጫጫ ይቆጠርም ነበር ይላሉ።
ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።