ድሬዳዋ —
በአሁኑ ሰዓት አካባቢው እየተረጋጋ መሆኑን የገለፁት ቅሬታ አቅራቢዎች ጥቃቱ ግን ብሔር ተኮር እንደሆነ ተደርጎ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚነገረው ስህተት ነው ብለዋል፤ ፖሊስ አካባቢውን አረጋግቻለሁ፣ እርቅ ለመፍጠርም ጥረት እያደረግኩ ነው ብሏል፡፡
የዐይን እማኞች በአካባቢው መከላከያ ሰራዊት ሰፍሮ ይገኛል ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።