አዲስ አበባ —
በሶማሌ ክልል የተፈጠረውን ብጥብጥና የደረሰውን ጉዳት ተከትሎ በሽሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ሐረር ከተማ መሰደዳቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡
በሐረሪ ክልል የጅኔላ አስረዳደሪ አማካሪ የሆኑትን አቶ ዘነበ ገብረ ጊዎርጊስን አነጋግረናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው