No media source currently available
ገሊላ ካህሳይ “ሀበሻ ፔንተር” 'Habeshan Painter' በሚል ስያሜ በኖርዌይ የጥበብ ሥራዎቿን በማቅረብ መታወቅ ጀምራለች። ከቡና ዱቄት ስለምትሠራቸው የጥበብ ስዕሎቿ ከሱራፌል ሽፈራው @djphatsu ጋር በጋቢና ቬኦኤ ቆይታ አድርጋለች።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ