በሌላ በኩል በማኅበረሰቦቹ መከከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በእርቀ ሰላም መቋጨቱን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰሎሞን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጠው የአደረጃጀት እና የወሰን ጥያቄዎችን ለመመለስ ክልሉ ጥረት እያደረገ መሆኑን አመልክተዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 28, 2023
የእስራኤል-ሐማስ የተኩስ ፋታ ለሁለት ቀናት መራዘሙን ዋይት ሓውስ በደስታ ተቀብሎታል
-
ኖቬምበር 28, 2023
ኦባማን በመሣሉ ዝናው የናኘው ሠዓሊ ቡሩሹን ወደ አፍሪካ መሪዎች ጠቁሟል
-
ኖቬምበር 28, 2023
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስለምን የአሜሪካ የትምህርት ተቋማትን ይመርጧቸዋል?
-
ኖቬምበር 28, 2023
ቻግኒ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ውስጥ ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ ተገለጸ
-
ኖቬምበር 28, 2023
በ“ታላቁ ሩጫ” ላይ በተገለጹ ተቃውሞዎች የታሳሪዎች ቁጥር እንደጨመረ ተገለጸ
-
ኖቬምበር 28, 2023
በአበርገለ የጭላ ወረዳ ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ የገለጸው አስተዳደሩ ረጂዎችን ተማፀነ