በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎሮ ዶላ ወረዳ 11 ተማሪዎች እና አንድ መምህር መታሰራቸው ተገለፀ


በጎሮ ዶላ ወረዳ 11 ተማሪዎች እና አንድ መምህር መታሰራቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

በኦሮምያ ክልል በ2015 ዓ ም በአዲስ መልክ በተዋቀረው የምስራቅ ቦረና እና ጎሮ ዶላ ወረዳ ዎች ውስጥ ባለፈው ሳምንት አመፅ አነሳስተዋል የተባሉ 11 ተማሪዎች እና አንድ መመህር መታሰራቸውን ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች ገለፁ። የጎሮ ዶላ ወረዳ አስተዳዳር ተማሪዎች መታሰራቸን እና ትምህርት ቤት መዘጋቱን አረጋግጧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG