በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

5ኛው የ”ግሪን ፎረም’ ጉባኤ እሮብ ዕለት ተከፈተ


“ግሪን ፎረም” ጉባኤ በወቅታዊ የአካባቢ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይትና ክርክር ያካሂዳል

ከልማት ጋር የተያያዙ ስራዎች በአካባቢ ላይ ጉዳት እያደረሱ ቢሆንም፡ ይህ ሁኔታ እየቀነሰ ነው ተባለ፡፡ የልማት ፕሮጀክቶች ከመተግበራቸው በፊት በአካባቢው ላይ የሚያሳድሯቸው ተፅኖዎች በቅጡ መመርመር እንዳለባቸውም ተመልክቷል፡፡ መለስካቸው አምሓ ያጠናከረውን ዝርዝር ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG