በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃግብር - በሀዋሳ


የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃግብር - በሀዋሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:20 0:00

የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃግብር - በሀዋሳ

ኢትዮጵያን ለም፥ የበለፀገችና ተስፋ የሚጣልባት ሃገር ለማድረግ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ራሳቸውን ከኮቪድ-19 እየጠበቁ የተቀደሰ ባሉት የአርጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ዘመቻ እንዲሳተፉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ።

5ቢሊዮን ችግኝ ይተከልበታል የተባለውን የ2012 ዓ.ም የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃገርቀፍ ደረጃ ዛሬ በሃዋሳ ከተማ የአርንጓዴ አሻራ ብሄራዊ አስተባባሪ ቡድን፥ የፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አስጀምረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃግብር - በሀዋሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00


XS
SM
MD
LG