No media source currently available
በኦሮምያ ክልል በአንድ ጀንበር 304ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ሰፊ ሥራ ዛሬ ተከናውኗል። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የኦሮምያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አበዲሳን ጨምሮ የተለያዩ ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡