በዚሁ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ፣ መነሻ እና መድረሻው መስቀል አደባባይ የነበረ ሲሆን በውድድሩ ከተገኘው ገንዘብ የተወሰነ ለዕርዳታ እንደሚውልም የታላቁ ሩጫ አዘጋጆች ገልፀዋል።
17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ
ከ44ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ተሳታፊዎች በተካፈሉበት ውድድር፣ አትሌቶች ይገኙበት እንደነበርና፣ በውድድሩ ላይ አንደኛ ለወጡ አሸናፊዎች የመቶ ሺህ ብር ሽልማት መበርከቱ ተጠቁሟል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ