No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ የኅዳሴው ግድብ ድርድር እንዲጣደፍ የምታደርገው አላስፈላጊ ጫና ተገቢ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቆይታ አድርገዋል።