በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢጣልያ ውስጥ ለግራዚያኒ የቆመው መታሰቢያ፤ የአውሮፓና የአፍሪካ ግንኙነት


የአውሮፓና የአፍሪካ ግንኙነት
የአውሮፓና የአፍሪካ ግንኙነትplease wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


ኢጣልያ ውስጥ ለግራዚያኒ መታሰቢያ የተሠራውን መናፈሻ “አብዛኛው የኢጣልያ ሕዝብ ያወግዘዋል” ሲሉ አንድ የአውሮፓ ኅብረት ባለሥልጣን አስታወቁ።

አፍሪቃ ከአጋሮቿ የምትጠብቀው ድጋፋቸውን ከአህጉሪቱ ስትራቴጂ ዕቅድ ጋር እንዲያስማሙት መሆኑን ደግሞ አንድ የአፍሪቃ ኅብረት ባለሥልጣን ገልፀዋል።

ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።
XS
SM
MD
LG