No media source currently available
ዩናይትድ ኢትዮጵያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ሪኮንስሌሽን የተሰኘ ድርጅት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ ዓለማቀፍ ዘመቻ እንደሚጀመር አስታወቀ።