No media source currently available
ያቀረብነው ቅሬታ ምላሽ ሳይሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ውጤት ይፋ መደረግ አልናበረበትም ሲል የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ። አንዳንድ የዓዲግራት ከተማ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች አስተያየታቸውን ጠይቀናል።