በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በመንግሥት በጀት የሚንቀሳቀስ ማለት መንግሥት የሚወድደው ማለት አይደለም"


ፕሬዚዳንት ትረምፕ በአሜሪካ ድምፅ ላይ በቅርቡ ያነሱት ቅሬታና ያሰሙት ትችት በመንግሥት በጀት የሚንቀሳቀስ ማለት መንግሥት የሚወድደው ማለት ስላለመሆኑ ማሳያ ነው።

የቪኦኤን ምንነትና ታሪክ፣ በዓመታት ውስጥ የተጓዘበትን ወጣ ገባ ጎዳናና የሚመራበትን ሕግ፣ ሌሎችም ጭብጦችን ያካተተ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"በመንግሥት በጀት የሚንቀሳቀስ ማለት መንግሥት የሚወድደው ማለት አይደለም"
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:51 0:00



XS
SM
MD
LG