No media source currently available
በምዕራብ ሸዋ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሸማቂዎች አራት የፀጥታ አስከባሪዎችንና አንድ የአምቡላንስ ሹፌር ገደሉ ሲሉ የወረዳው አስተዳደርና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ተናገሩ። የሸማቂዎቹ ደቡብ ምዕራብ ዞን መሪ ግድያውንመፈፀማቸውን አምነዋል።