በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎንደር የጥምቀት በዓል በተከሰተው አደጋ የሟቾች ቁጥር አሥር ደረሰ


በጎንደር የጥምቀት በዓል በተከሰተው አደጋ የሟቾች ቁጥር አሥር ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:02 0:00

በጎንደር የጥምቀት በዓል በተከሰተው አደጋ 80 ሰዎች በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል ህክምና እየተሠጣቸው መሆኑ ሲገለጽ የሟቾች ቁጥር 10 መድረሱን የጎንደር ከተማ ፖሊስ ማስታወቁን ጠቅሰው የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ጠቆሙ። 245 ሰዎች ውስጥ 13ቱ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸውና አብዛኞቹ ተጎጂዎችም ላይ የእጅና እግር ስብራት እንደገጠማቸው፣ 2 ሰዎችም በፅኑ ህክምና ክትትል ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG