No media source currently available
ዓመታዊውን የግሼን ደብረ ከርቤ ማርያም በዓል ለማክበር የሚያስችል አስተማማኝ ሰላም መኖሩን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለጸ፡፡ አካባቢው የሥጋት ቀጠና እንደሆነ ተደርጎ መደበኛ ባልሆኑ የመረጃ ምንጮች የሚተላለፈው ከእውነት የራቀ እንደሆነ ነው ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ሰይድ መሐመድ ያሰታወቁት።