በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጊዳሜ ወረዳ ጥቃት ዘጠኝ የመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አማኞች እንደተገደሉ ተገለጸ

በጊዳሜ ወረዳ ጥቃት ዘጠኝ የመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አማኞች እንደተገደሉ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:41 0:00

በጊዳሜ ወረዳ ጥቃት ዘጠኝ የመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አማኞች እንደተገደሉ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን በጊዳሚ ወረዳ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ላይ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ ተፈጸመ በተባለ ጥቃት፣ የዘጠኝ አማኞች ሕይወት እንዳለፈ፣ እማኞች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት አረጋግጠዋል።

የአሜሪካ ድምፅ አፋን ኦሮሞ አገልግሎት ባልደረባዋ ቱጁቤ ሆራ፣ የቤተሰብ አባላትንና የአካባቢውን ባለሥልጣናት፣ እንዲሁም አማኞቹ ሲወሰዱ በቦታው የነበሩ እማኞችንና የኢትዮጵያ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG