በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የውጫሌ ግሸን ማሪያም መንገድ ተጠናቀቀ


የውጫሌ ግሸን ማሪያም መንገድ ተጠናቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:43 0:00

በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ከ227 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተሰራው የውጫሌ ግሸን ማሪያም መንገድ ትናንት ተጠናቅቆ ተመረቀ። መንገዱን መርቀው የከፈቱት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር የመንገዱ መዳረሻ በሆነችው ግሼን ማርያም አካባቢ የሚስተዋሉ የመሰረተ ልማት ችግሮችን በቅደም ተከተል ለመፍታት እንደሚሰራ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG