ዋሽንግተን ዲሲ —
የመራጮች ድምጽ (ቮተር ቮይስ) በአባይ ግድብ ላይ በሪፐብሊካንና የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት በሆኑት የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ሥራ አስፈጻሚ አባላት ላይ፣ መራጮች በየግላቸው ደብዳቤዎችን በቀላሉ የሚልኩበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ ተጽእኖ እንዲያደርጉ ግፊት ለማድረግ ከወራት በፊት የተቋቋመ ነው፡፡
በአባይ ጉዳይ የሚሰሩ ሦስት የተለያዩ ድርጅት በጋራ ያቋቁሙት ሲሆን በዓላማዎቹና ባከናወናቸው እንቅስቃሴዎቹ ዙሪያ የቮተር ቮይስን ህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ አቶ ታዳኤል እምሩን አነጋግረናል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡