በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአቶ ገላሳ ዲልቦ ቀብርና ጓደኞቻቸው የተሰጡ አስተያየቶች


የአቶ ገላሳ ዲልቦ ቀብርና ጓደኞቻቸው የተሰጡ አስተያየቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የቀድሞ ሊቀመንበር የአቶ ገላሳ ድልቦ የቀብር ሥነ ስርዓት ቅዳሜ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል። በትጥቅ እና በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንቅስቃሴ ውስጥ ለ45 ዓመታት የቆዩት አቶ ገላሳ ዲልቦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የኢንዱስትሪና የማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ ሆነው እያገለገሉ ነበር።

መጋቢት 21/2014 ዓ.ም ሌሊት ያረፉት አቶ ገላሳ ዲቦ የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ የቀድሞ ባልደረቦቻቸው ፣የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ዛሬ መጋቢት 24/2014 ዓ.ም በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ መቃብር ተፈጽሟል።

XS
SM
MD
LG