No media source currently available
የጌዴኦ ዞን በክልል የመደራጀት ጥያቄ የዞኑ ምክር ቤት ትናንት በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ በሙሉ ድምፅ አፅድቆ ለደቡብ ክልል ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል። የጌዴኦ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት በበኩሉ ጉዳዩን እንደሚከታተል ገልጦ የህዝብ አጀንዳ በመሆኑ የህዝቡን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ውሳኔ እንደሚሰጥ ጥሪ አቅርቧል።