በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ደራሮ” የምስጋና በዓል በጌዴኦ


“ደራሮ” የምስጋና በዓል በጌዴኦ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 5:32 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

“ደራሮ” የምስጋና በዓል በጌዴኦ

ጥር ወር ደቡባዊ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጌዴኦ ብሔረሰብ አባላት የመኸር ምርታቸውን የሚሰበስቡበትና፣ አሮጌ ያሉትን ዓመት “አዲስ” ብለው የሚቀበሉበት ዓመታዊ በዓላቸውን ነው። ይኽን ጊዜ የመረጡትና የሰየሙትም በአካባቢው ደምቃ በምትወጣው “ደራሮ” አበባ ምክኒያት ነው።

ቅዳሜ ዕለት በዲላ ከተማ የተከበረው በዓል ይዘት ምን እንደሚመስል ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG