በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በኦሮምያ


የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ንድፍ
የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ንድፍ

በኦሮምያ ክልል በሞጆ አካባቢ ይገነባል የተባለውንና በኢትዮጵያ ትልቁ የሚሆነውን፣ የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ማዕከልን ወይም የልማት ኮሪደርን ጨምሮ ከለውጡ ወዲህ በክልሉ ስላለው የኢኮኖሚ እድገትና መሰናክሎች፣ በኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የእቅድና የኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ተሾመ አዱኛን እና እንዲሁም “ይህን ሁሉ ለመስራት የሚያስችል የሰከነ መንግሥት ያስፈልጋል፡፡ አገር በተስፋ አይገነባም” የሚሉትን በሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ዶ/ር በዳሳ ታደሰን አነጋግረናል፡፡

ዝርዝሩን ከተያይዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ

ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በኦሮምያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:33 0:00
ክፍል ሁለት ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በኦሮምያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00



XS
SM
MD
LG