በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ገበታ ለሃገር


ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ገበታ ለሃገር” የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት መጀመሩን ይፋ አደረጉ። በመጭዎቹ 30ዓመታት ሃገሪቱን በአፍሪካ አህጉር በኃያልነት ከሚጠሩት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሃገሮች አንዷ እንደትሆን እንደሚሰራም ተናገሩ።

ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ወዳጆችም ለስኬቱ እንዲረባረቡ ጥሪ አቅርበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ገበታ ለሃገር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:09 0:00


XS
SM
MD
LG